የእንግዶች ፎቶ ማዕከል 6 ፎቶዎች
የሚፈልጉትን ፎቶ በመንካት በጥራት ያውርዱ (Click any photo to view or download)
ፊልጵስዩስ 2÷2
የልጆቻችንን የምረቃ ደስታ
እንኳን አብሮ አደረሰን! በዕለቱ የተነሱ ፎቶዎችን ከዚህ በታች በመምረጥ በነፃ ማውረድ (Download) እና የራስዎን ፎቶዎች ማጋራት ይችላሉ።
የእርስዎ በጊዜ መገኘት ለዝግጅቱ ድምቀት ለደስታችን ሙላት ስለሆነ በሰዓት እና በቦታው ይገኙልን ዘንድ በአክብሮት ጠርተንዎታል።
አቶ አበበ ከበደ ሲገኙልን ከነ ባለቤትዎ ደምቀው አሽብርቀው ይሁን።
እባክዎት እንዳይቀሩ እንዳያረፍዱ።
አክባሪ ጠሪዎ፦
አቶ ደጀኔ ጌታቸው እና ወ/ሮ አይናለም አስፋ
የሚፈልጉትን ፎቶ በመንካት በጥራት ያውርዱ (Click any photo to view or download)
ከፎቶዎች ጋር የተላኩ የእንግዶች ምርቃት እና መልዕክቶች